Get Mystery Box with random crypto!

#CASTING #CALL የፊታችን ማክሰኞ እና ሃሙሰ ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ተ | የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች

#CASTING #CALL

የፊታችን ማክሰኞ እና ሃሙሰ ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

             4 ወንዶችና 4 ሴቶች ለባንክ ቤት ሲን
የቢሮ ልብሰ መምጣት የሚችሉ
ወንዶች ሙሉ ሱፍ

            6 ወንዶች ለህንፃ ግንባታ ሲን
የስራ ልብስ ያላቸው
የቀን ሰራተኛ የሚመስሉ

              2 እናቶች እና 2 አባቶች ለቤት ሲን
ሙሉ የሃበሻ ልብሰ ማምጣት የሚችሉ
ወንዶች ጨርቅ ልብሶችን እና ጋቢ

                4 ጋርዶች ወንዶች ለክለብ ሲን
በጣም መዘነጥ የሚችሉ
ዕድሜ ከ28 በላይ

                 8 ሴቶች ለክለብ ሲን
አጭር ቀሚሰ ማምጣት የሚችሉ
ዕድሜ ከ21 በላይ

ስለሆነም መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ ሁላችሁም በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ እና ሰፈራችሁን ላኩልን።
@Musiye        @Yehawinelij

#ለአባሎቻችን #ቅድሚያ #እንሰጣለን።

አባል ለመሆን 300 ብር በመክፈል መመዝገብ ብቻ

ለተጨማሪ የስራ ዕድሎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ
          @Hawineartpromotion

የተለያዩ የኪነጥበብ መረጃዎችን ለማግኘት ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ
     @Hawinecastinggroup

@Musiye     @Yehawinelij
0973123088/0921625129

ለጀማሪ ተዋናዮች እና ሞዴሎች ቅድሚያ ይሰጣል።