Get Mystery Box with random crypto!

#አስደሳች #ዜና #ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስ | የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች

#አስደሳች #ዜና
#ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች

ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ከመሳተፍ በላቀ ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው የቀላቀለ አንጋፋ ፕሮዳክሽን መሆኑ ይታወቃል ።

አሁን ደግሞ በመሃል ፒያሳ ላይ ሁለገብ ባለሙያተኞችን አሰተባብሮ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ሙያተኞችን #በነፃ አስተምሮ ወደ ሙያው ለመቀላቀል ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም

በትወና (Acting)
በስነ ድምፅ (Vocal exercise)
በድርሰት አፃፃፍ (Script Writing)
በዝግጅት (Directing)
በባህላዊ ውዝዋዜ (Cultural Dance)
በዘመናዊ ዳንስ (Modern Dance)

መማር የምትፈልጉ በማንኛውም ዕድሜ ክልል ውስጥ ያላችሁ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ከዚህ በተጨማሪም አዲስ ሙዚቀኞችን በህብረት አጣምረን #ዜማ የተሰኘ አዲሰ ኳየር እናቋቅማለን።!!

#መስፈርት
2 ጉርድ ፎቶ

ማንነትን የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ

የመመዝገቢያ 300 ብር

ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij

09 13 64 90 94
09 03 10 5353
097312 30 88