Get Mystery Box with random crypto!

#የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። ሰናይት congra እንኳን ደስ ያለሽ የመጨረ | የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች

#የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። ሰናይት congra እንኳን ደስ ያለሽ የመጨረሻው ዙር አሸናፊ ስለሆንሽ @Bina343 ሽልማትሽን መውሰድ ትችያለሽ።

1ኛ ሰናይት በ 144 ነጥብ

2ኛ ዳግማዊ በ 113 ነጥብ

3ኛ ጄሩሳሌም በ 44 ነጥብ

ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት