Get Mystery Box with random crypto!

የሽልማት ፕሮግራም እንግዶች አስተናጋጅ #golden_way_trading_plc #business #Ad | Jobs zero experience

የሽልማት ፕሮግራም እንግዶች አስተናጋጅ
#golden_way_trading_plc
#business
#Addis_Ababa
በመንኛውም ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው
እድሜ:- ከ22-35
የስራ ቦታ :-አ አ ቦሌ
ቁመት:-1.60 የተስተካከለ ቁመና
ደሞዝ፡ 1000 ብር በአንድ ቀን ለሁለት ቀናት
Quanitity Required: 110
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: March 28, 2023
How To Apply: በቴሌግራም @Goldenwayplc የትምህርት ማስረጃ ፣ የቀበሌ መታወቂያ ፣ CV እና application letter አልባሳቱን አሟልታችሁ ፎቶ ላኩ ካመለከታችሁ በኋላ በአካል እንድትቀርቡ ሲገለፅላችሁ የአለባበስ ኮዳችንን አሟሉ።
ማሳሰቢያ፡ አለባበስ:- ለወንዶች ክራቫት ፣ ሸሚዝ ፣ ጨርቅ ሱሪ ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም አሟሉ። ለሴቶች ቀሚስ ብቻ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ /ሸራ ጫማ ጂንስ መሠል ልብሶች አናስተናግድም