Get Mystery Box with random crypto!

ኦሮምኛ ቋንቋ መምህር #eden_school #education #Addis_Ababa የመጀመሪያ ድግሪ | Jobs zero experience

ኦሮምኛ ቋንቋ መምህር
#eden_school
#education
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በኦሮምኛ ቋንቋ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀ/ች፡፡
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 14, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህትርት ማስረጃ በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ፊትለፊት ሸዋ ሾፒንግ ሴንተር 400ሜ ገባ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251955458945/ +251911227686

@new1_job