Get Mystery Box with random crypto!

Konrad Adenauer Foundation(KAS) Ethiopia/African Union Scholar | Jobs zero experience

Konrad Adenauer Foundation(KAS) Ethiopia/African Union Scholarship 2023 Announced

ካስ ኢትዮጵያ/አፍሪካ ሕብረት ቢሮ የነፃ ትምሕርት ዕድል የመጀመሪያ ድግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውያን የአካዳሚክ ስኮላርሽፕ ማዘጋጀቱን ገልጿል።

በተጨማሪም Master Degree ወይም PHD ኖሯችሁ ተጨማሪ ኮርሶችን መማር ለምትፈልጉ በተመሳሳይ እድሉን እንድትጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል።

There is no age limit and all academic disciplines are eligible to apply.

ዝርዝር መስፈርቶችንና የማመልከቻ መንገዶችን
Apply Here:- https://bit.ly/3FGfQZD መመልከት ይቻላል።

መልካም ዕድል!
https://t.me/new1_job
https://t.me/new1_job