Get Mystery Box with random crypto!

( ነሱሀ አወል) ......... ' ከአለም ጩኸት መሸሽም እረፍት አለው...እስቲ አንዳንዴ ዝም | NESUHA calligraphy and poems

( ነሱሀ አወል)

.........

" ከአለም ጩኸት መሸሽም እረፍት አለው...እስቲ አንዳንዴ ዝም እንበልና ጆሮአችንን ላለማድመጥ አንጠቀመው...አይሻልም?...ከነፍሳችን ጋር በሹክታ ብናወጋስ...መጯጯሁ ቢቀርብንስ? " እላለሁ

http://t.me/Nesuhaawel_poem