Get Mystery Box with random crypto!

እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን? በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv አላህ ስ | NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን? በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

አላህ ስለራሱ የገለፀውን ኢስቲዋእ (በዐርሹ ላይ ከፍ ያለ መሆን) በ«ኢስቲይላእ» (መቆጣጠር፣ መሾም) መተርጎም በሰለፎች ሙሉ ድምፅ የተኮነኑት የጀህሚያዎችና የሙዕተዚላዎች ፈጠራ እንደሆነ ከመሰከሩ ቀደምት ሊቃውንት መካከል ኢብኑ ኹዘይማ፣ ኢብኑ ቁተይባ እና አቡ'ል‐ሐሰን አል‐አሽዐሪይ ይጠቀሳሉ።

ይህ ትርጓሜ ውድቅ መሆኑ በአጭሩ የተብራራበት ክሊፕ





ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv