Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች! ለታዳጊዎችና ለወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ! ከዕውቀቶ | NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች!

ለታዳጊዎችና ለወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!

ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!

መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚጨብጡበት!

የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት!

የሚሰጡ ኮርሶች

ዐቂዳ
ፊቅህ
ተርቢያ እና
ቁርኣን

ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በላይ የሆኑ ናቸው።

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28

የምዝገባ ቦታ፦

18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እና

ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ


ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኋላፊነታችሁን ተወጡ!

ለበለጠ መረጃ፦ 09 30 48 42 84

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv