አልሀምዱሊላህ ሰኔ 07/10/14 ሁሉንም ተፈናቃዮች ሙሉ የትራንስፓርት ወጭ በመሸፈን ወደ ደሴ እና ደ/ታቦር የመጠለያ ካፕ ሸኝተናቸዋል። ከዛሬ በኋላ ለተፈናቃዮች ገንዘብ አንቀበልም። ለበለጠ መረጃ : - 0912491704 0904947575 0918711081 http://t.me/nesihacharitybdr 843 views09:24