ትልቁን ድካምህን ሳይሆን ማየት ያለብህ ትንሿን ብርታትህን ነው ማየት ያለብህ ምክንያቱም ድካምህን ብቻ ምታይ ከሆነ ትንሿንም አቅምክን ታጣታለክ ግን ሁልጊዜ ችሎታህንና አቅምክን ከተመለከትክ አትጠራጠር ትልቁን ድካምህን ታሸንፈዋለህ። ምንጊዜም ትችላለህ Join us @nesho456 29 views07:14