Get Mystery Box with random crypto!

ኦርጅናል የጁስ መፍጫ በረዶ የሚፈጭ #Silver # Crest #Commercial /#Profes | 🔴 ነጃሺ Online SHOP

ኦርጅናል የጁስ መፍጫ በረዶ የሚፈጭ

#Silver # Crest #Commercial /#Professional #High #Speed #Blender
#ሲልቨር #ክረስት #ኮሜርሻል/ #ፕሮፌሽናል  #ፈጣን #ብሌንደር

አልቋል የተባለው ዕቃ ስለገባ አሁን ይዘዙ
በጀርመን ቴክኖሎጂ የተሰራ
ለለውዝ
ለበረዶ / ለስሙዚ
ለማንኛውም ጥራጥሬ
ለማንኛውም ጁስ /ለኮክቴል/ለስጋ/ ለቡናና ለሌሎችም የሚሆን

4500 ዋት ጉልበት ያለው ሲሆን ለስራም መሆን የሚችል
ጃሩ  የማይሰበር
ጥርሱ 32000 ዙር በደቂቃ የሚሽከረከር
ፍጥነቱን እንደፈለግን መቆጣጠር የሚያስችለን
ክልክ በላይ ስንጠቀም ሞተሩ አውቶማቲካሊ በማቆም የዕቃውን ደህንነት የሚጠብቅ
ለማፅዳት እጅግ ምቹ
ምተሩ ከኮፐር የተሰራ ስለሆነ ቶሎ የማይበላሽ

ዋጋ 6700 ብር