Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ምንድን ነው ? ፍቅር ተስፋ ነውን? በባለማግኘት ውስጥ መጠበቅ በማጣት ውስጥ ወመውድ | Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

ፍቅር ምንድን ነው ?

ፍቅር ተስፋ ነውን?

በባለማግኘት ውስጥ መጠበቅ በማጣት ውስጥ ወመውድ በመሞት ውስጥ መኖር

እራስን እንደሻማ በእሳት እያቀለጡ ለሌላው ብርሀን መስጠት እሳት እኮ ያቃጥላል ፍቅርም እንደዛ ነው እየተቃጠሉ እየቀለጡ መኖር

በበረሀ መሀል እንደሚገኝ ብቸኛ ዛፍ በበረሃው ነዲድ ፀሀይ እየተለበለቡ በወበቁ እየታመቀ በዉሀ ማጣት እንደተንገላታው ዛፍ መሆን ለራስ እየተቃጠሉ ለሌላው ጥላ መሆን

በጦርነቱ እንደወደመች ከተማ እየሆኑ ለሌላው ምሽግ መሆን

በፍቅር ውስጥ ምን ግዜም የማይኖረው ነገር ተስፋ መቁረጥ ብቻ ነው


Telegram
https://t.me/+QbOdrEY4-kTDUEM_

Twitter
https://twitter.com/Nedirnun22?t=9Z6h7yOgVmqZW8baJfc7Tw&s=09
YouTube
https://youtube.com/channel/UCmD39wb_M3crNvvZbXk0foQ