Get Mystery Box with random crypto!

የከዋክብት መድመቅ ጨለማ መኖሩ ነው ጨለማ ባይኖር ከዋክብት አይደምቁም ነበር አንተ/ቺ የዚህ ም | Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

የከዋክብት መድመቅ ጨለማ መኖሩ ነው ጨለማ ባይኖር ከዋክብት አይደምቁም ነበር

አንተ/ቺ የዚህ ምድር ድምቀቶች ናችሁ መፈጠራችሁ ምክንያት አለው ለማድመቅ ከፈለጋችሁ ቦታችሁን ልካችሁን ማወቅ ተገቢ ነው

ያለቦታው የተገኘ ነገር ርካሽ ማንም የፈለገው የሚያደርገው ይሆናል

አላህ እኮ አክብሮሀል ስለዚህ ዋጋ አለህ ማንም የማያገኘው ቦታ አለህ ስለዚህ ቦታህን ዋጋህን ልክህን እወቀው የምትደምቀው የቱ ጋር እንደሆነ ለይ ያኔ ትደምቃለህ

ከሁሉም በላይ አመስጋኝ ሁን

አላህ ሆይ ባመሰግንህ ባላመሰግንህ ምንም አንተ ጋር አይጨምርም አይቀንስም ለእኔ ግን ሳመሰግንህ የመገኘው ብዙ ነው በብዙ አመሠግንሀለው

አልሃምዱሊላህ


Telegram
https://t.me/+QbOdrEY4-kTDUEM_

Twitter
https://twitter.com/Nedirnun22?t=9Z6h7yOgVmqZW8baJfc7Tw&s=09
YouTube
https://youtube.com/channel/UCmD39wb_M3crNvvZbXk0foQ