Get Mystery Box with random crypto!

አረ ጉድ ሆንኩላችሁ!!!ጊንጦች ለስድስት ቀናት ያህል ትንፋሻቸውን አምቀው መቆየት ይችላሉ የሚል ነ | Offical nebu😍

አረ ጉድ ሆንኩላችሁ!!!ጊንጦች ለስድስት ቀናት ያህል ትንፋሻቸውን አምቀው መቆየት ይችላሉ የሚል ነገር ደህረ-ገፅ ላይ አንብቤ አኔስ ከማን አንሼ ብዬ ትንፋሼን አምቄ ለ3 ደቂቃ ከቆየው በኋላ ፌንት በልቼ ከሆስፒታል ነው የምፅፍላችሁ
የአለማችንን አስገራሚ እውነታዎች በቀልድ መልክ ለማግኘት