ከሁሉም በፊት መጀመሪያ የሚቀድመው የምትፈልገውን/ የምትፈልጊውን ማወቅ ነው፡፡ ራዕያቸውን አጥርተው የሚያውቁ ሰዎች በጊዜ በዘመን ውስጥ ለስኬት ይበቃሉ፡፡ ምከንያቱም መደርሻቸውን ቀድመው አውቀውታል! ═══❖• •❖═══ መልካም ቀን ═══❖• •❖═══ Prince Zishi(Zine) ▭▬▭ ▭▬ for more Join & share Channel @Prince_Zishi 17 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 08:29