Get Mystery Box with random crypto!

Neba አማራ💪

የቴሌግራም ቻናል አርማ nebb99 — Neba አማራ💪 N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nebb99 — Neba አማራ💪
የሰርጥ አድራሻ: @nebb99
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.79K
የሰርጥ መግለጫ

ነባ አማራ💪

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-28 19:42:39 እውነት ለመናገር የወሎ አማራ ፋኖ ሳላዳነቅ አላልፍም

ጀግኖች ናችሁ

ክብር ይገባቹሃል
1.5K viewsedited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:41:11 ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶ ክብር የአማራ ፋኖ ይገባዋል
1.5K viewsedited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:40:52 ቆቦን ተቆጣጥረናል
1.5K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:07:40 አብሽሩ አትረበሹ

ህዝባችን መጎዳቱ ያሳዝናል
ግን ማሸነፍችንን ጠላት ቀድሞ ያውቃል

ይሄው ነው
442 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:36:21 አንድ አንዱ ክፍት አፍ መከላከያ ላይ አፉን ይከፈታል::
መከላከያ ምን ያድርግ መከላከያ ደሙን አፍሷል አጥንቱን ከስክሷል::
ከትላንት ስህተታችን ካልተማርን ጥፋቱ የኛ ነው
እንደ ሕዝብ መመከት ነው
737 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:23:11
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ምክትል አስተዳዳሪ እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ድምፁን አጥፍቶ ለህወሃት ረመጥ ለወልቃይት ዘብ የሚሆኑ ወታደሮችን አሰልጥኗል። ካሰለጠናቸው ወታደሮች በጥቂቱ፦
1.0K viewsedited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:46:10
ወያኔ በአየር ተደበደብኩ እያለች ነው::
1.2K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:49:07
ጁንታው በአየር ኃይል ዱቄት እየሆነ ነው
ቪድዮ ተመልከቱ
1.2K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:18:18 ሀሰት ነው

የዞብል ተራራ በህውሃት ታጣቂዎች ተይዟል የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑን ከስፍራው ለማረጋገጥ ተችሏል።አካባቢው እስካሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ይገኛል
1.2K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:19:35 ቆቦ የሚኖረ የምታውቁት ሰው ካለ ስልክ ቁጥር በዉስጥ ላኩልኝ

@nebadhappy
1.3K viewsedited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ