Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!? አላህ ላላቀው እና ለተከበረው የረመዳን ወር በህይወት አ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!?

አላህ ላላቀው እና ለተከበረው የረመዳን ወር በህይወት አደረሰን አደረሳችሁ..! እያልን ወሩን የቁርአን ቲላዋ የዚክር እንዲሁም ኢባዳዎች በአጠቃላይ ትኩረት ተሰጥቶባቸው አብዘሀኛውን ግዜያችንን ከሚያሳልፉ ሰዎች አላህ ያድርገን። በዚሁ የረመዳን ወር አስመልክቶ በአረብ ገንዳ መስጂድ ዘወትር ከ 11:15 እስከ መግሪብ አዛን የሚቆይ የቁርአን ሀለቃ ይኖራል። በዚሁም ሀለቃ ላይ እርሶዎም ተጋብዘዋል። ብትገኙ ተጠቃሚ ይሆናሉ!

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የቂርአት ዘርፍ የስራ ሂደት