Get Mystery Box with random crypto!

➾➾ኡበይ ኢብኑ ከዕብ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት ያ ረሱለላህ እኔ በእርሶ ላይ ሰላዋትን | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

➾➾ኡበይ ኢብኑ ከዕብ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት

ያ ረሱለላህ እኔ በእርሶ ላይ ሰላዋትን
      በጣም አበዛለሁኝ ከሰለዋት ምን
      ያህሉን በእርሶ ላይ ላድርግ ብዬ
     ጠየኳቸው
መልክተኛውም የፈለከውን ያህል አሉኝ"

አንድ አራተኛውን ላድርገው እንዴ
    ብዬ አልኳቸው?

መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል
     አሉኝ"
   "

እሺ ግማሹን ላድርገው አልኳቸው?

"መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

እሺ ሁለት ሶስተኛውን ላደርገው

"መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
      ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

በቃ ሰለዋቴን ሁሉ ለእርሶ አደርጋለሁኝ
      አልኳቸው

መልክተኛውም ያኔማ ጭንቀትህን
.   ትገላገላለህ የሰራሀቸውንም ወንጀልህ
    ይማርልሀል ብለው አሉት።  .

رواه الترمذي وأحمد. ምንጭ

‏اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםב ﷺ

ሼር አድርጉ
http://t.me//@arebgendamesjid



ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ