Get Mystery Box with random crypto!

ድንቅ አባባል ከመልካም ስራ የመጀመሪያው    ክፉነትን መተው ነው። ➲ ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

ድንቅ አባባል

ከመልካም ስራ የመጀመሪያው
   ክፉነትን መተው ነው።

➲ ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋር አትከራከር። አዋቂ   
     ያሸንፍሃል፤ ሞኝ ደግሞ ያበሳጭሃል።

➲ የበታቹን የናቀ ግርማ ሞገሱን (ክብሩን) ያጣል።

➲ የእውቀት መጀመሪያ ዝም ማለት፤ ከዚያም መስማት፤
     የሰማውን መያዝ፤ ከዚያም መስራት፤ በመቀጠል
      ማሰራጨት ነው።
___


*መልካም ቀን*
http://t.me//@arebgendamesjid
SHARE SHARE