Get Mystery Box with random crypto!

# ኢልም ትልቅ ቦታ አለዉ قال ابن الجوزي رحمه الله تعالىٰ #ኢብኑ ጀዉዚ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

# ኢልም ትልቅ ቦታ አለዉ

قال ابن الجوزي رحمه الله تعالىٰ
#ኢብኑ ጀዉዚይ አሏህ ይርሀማቿና እንዲ አሉ

من أحب أن يكون للأنبياء وارثًا وفي مزارعهم حارثًا فليتعلم العلم النافع وهو علم الدين ففي الحديث : « العلماء ورثة الأنبياء »،
#ለነቢያቶች ወራሽ በማሳቸዉ አራሽ ሊሆን የፈለገ ሰዉ ጠቃሚ እዉቀትን ይማር እሱም ዲንን ማወቅ ነዉ #በሀዲስ ዉስጥ "ኡለሞች የነቢያቶች ወራሽ ናቸዉ" ይላል
وليحضر مجالس العلماء، فإنها رياض الجنة،
#እንዲዉም የኢልም መቀመጮችን ይጣድ እሱዋ የጀነት ጨፌ ናት


ومن أحب أن يعلم ما نصيبه من عناية الله، فلينظر ما نصيبه من الفقه في دين الله، ففي الحديث : « من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين »،
#ከአለህ ትክረት ሆኖ ያለዉን ድርሻ ሊያዉቅ የፈለገ ሰዉ በአለህ ዲን ሆኖ ያለዉን ግንዛቤ ልክ ይመልከት #በሀዲስ ዉስጥ "አሏህ ኸይር ያሻለት ሰዉ በዲን ላይ ግንዛቤን ይሰጣዋል" ይላል

ومن سأل عن طريق تبلغه الجنة، فليمش إلىٰ مجلس العلم، ففي الحديث : « من سلك طريقًا يلتمس فيها علمًا سلك الله به طريقًا إلىٰ الجنة »،
#ወደ ጀነት ምታደርሰዉን መንገድ የጠየቀ የኢልም መቀመጫ ይሂድ በሀዲስ ዉስጥ "መንገድን የገባ በሱ ኢልምን ሚፈልግ ሴሆን አሏህ በሱ መሄድ ወደ ጀነት ያለ መንገድ ያስገቧል" ይላል

ومن أحب ألاّ ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم بالتدوين والتعليم، ففي الحديث : « إذا مات الإنسان انقطع عمله إلاّ من ثلاث صدقة جارية، أو علم ينتفع به، أو ولد صالح يدعو له » .
#ከሞተ ቦሃላ ኸይር ስራዉ ላይቁዋረጥበት የፈለገ ኢልምን በመፃፍም ና በማስተማር ያሰራጭ በሀዲስ ዉስጥ "ሰዉ የሞተ ግዜ ስራዉ ይቆረጣል ከሶስት ነገር ስቀር #ቀጣይነት ያለዉ ሰደቃ #ወይም ሰዎች ምጠቀሙበት ኢልም ያስቀመጠ #ወይም ጥሩ ልጅ ለሱ ዱዓ ምያደርግለት ልጅ ስቀር" ይላል!!

"التذكرة في الوعظ" (٥٥/١)**
{{ምንጭ "አተዝኺረቱ ፊል ወዕዚ" 1/55"}}
////
ኢልም.ኢልም.ኢልም.የዱኒያ.ና.የአኼራ.ብርሃን

ኢልምን እንዉረስም እናዉርስም አደራ አደራ

http://t.me//@arebgendamesjid
አረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ