Get Mystery Box with random crypto!

~ለውጤታማ ስራ~ ፍሬ ያለው መልካም ስራ መስራት ከፈለግክ የሚከተለውን መንገድ ተከተል። ምንዳው | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

~ለውጤታማ ስራ~
ፍሬ ያለው መልካም ስራ መስራት ከፈለግክ የሚከተለውን መንገድ ተከተል። ምንዳው የተሟላ፤ ስራውም ስኬታማ ይሆንለሃል።
:የምትሰራውን ስራ አሳንሰህ ተመልክተው። ካሳነስከው ከመኩራራት ትጠበቃለህ፤ ስራውም ይተልቅለሃል።
:የምትሰራውን ስራ ደብቀው። ከደበቅከው ሪያእ/ታይታ/ ስራህን አያበላሸውም።
:የጀመርከውን ስራ አፍጥነው። ካፈጠንከው ከሸይጧን የውስወሳ ወጥመድ ታመልጣልህ። ከመጥፎ ጥርጣሬም ትድናለህ

http://t.me//@arebgendamesjid
አረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ