Get Mystery Box with random crypto!

☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል ①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል

①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው።

②) የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው።

▼☞ የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ  እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን ☞አቋቋምህ አሳምር።

ኢብኑል ቀ-ይ'ዩም

SHARE SHARE
http://t.me//@arebgendamesjid
የአረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ