Get Mystery Box with random crypto!

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል - ረዲየላሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላል :- ' ዕውቀትን ፈልጉ (ተማሩ ) እሱን | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል - ረዲየላሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላል :-
" ዕውቀትን ፈልጉ (ተማሩ ) እሱን መማር አላህን መፍራት ነው
"እውቀትን መፈለግ ዒባዳ ነው
መማማሩ አላህን ማጥራት ነው
ብይኖችን ከእውቀት ፈልጎ ማውጣቱ ጂሃድ ነው
ለማያውቀው ማስተማሩ ሰደቃ ነው
ለባለቤቶቹ ማካፈሉ ወደ አላህ መቃረቢያ ነው
ብቸኛ ስትሆን አጫዋችህ ነው
በባዶ ቤት ስትሆን ጓደኛ ነው "
ጃሚዑ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊሂ : ( 1/ 54

http://t.me//@arebgendamesjid
አረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ