Get Mystery Box with random crypto!

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ ! በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕ | ብሔራዊ ሎተሪ ኣስተዳደር - Ethiopian national lottery administration

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
               አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቀረበ