Get Mystery Box with random crypto!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በአዲስ መልክ  ሽልማቶችን በማሻሻል  ለህብረተሰቡ አቅርበዋል ፡፡ የካቲት 2 | ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በአዲስ መልክ  ሽልማቶችን በማሻሻል  ለህብረተሰቡ አቅርበዋል ፡፡
የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀመረውና መጋቢት 25ቀን 2015 ዓ.ም  ከሚወጣው ዕጣ ጀምሮ ፡-
በ1ኛ ዕጣው 3,000,000 ብር
በ2ኛ ዕጣው 1,200,000 ብር
በ3ኛ ዕጣው 800,000 ብር
በ4ኛ ዕጣው 400,000 ብር
በ5ኛ ዕጣው 250,000 ብር እንዲሁም ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
በየወሩ የሚወጣውና መጋቢት 25 የሚወጣውን የዚህ ወር ዕጣ ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም በ5 ብር ቀርጠው ይሸለሙ ፡፡
መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ