Get Mystery Box with random crypto!

በወላይታ ዞን የሚደረገው የድጋሚ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እና የምርጫ ሂደት ሰኔ 12 በአንድ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia

በወላይታ ዞን የሚደረገው የድጋሚ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እና የምርጫ ሂደት ሰኔ 12 በአንድ ቀን ስለሆነ እርስዎም በእለቱ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ይሳተፉ።