Get Mystery Box with random crypto!

ህዝበ ውሳኔ በሕገ-መንግሥቱ ወይም አግባብ ባላቸው ህጎች መሠረት ሲወሰን የህዝብን ፍላጎት ለመለካት | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia

ህዝበ ውሳኔ በሕገ-መንግሥቱ ወይም አግባብ ባላቸው ህጎች መሠረት ሲወሰን የህዝብን ፍላጎት ለመለካት ወይንም የህዝብን ውሳኔ ለማወቅ የሚደረግ የድምጽ አሰጣጥ ሥርዓት ነው፡፡