Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ለፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ለፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሥራ እንቅስቃሴ የሚረዳ የመኪና ድጋፍ አደረገ። የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ በተገኙበት የተፈጸመው ርክክብ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ መብራቱ አለሙ (ፒ.ኤች.ዲ) ጨምሮ የምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተገኝተዋል።