Get Mystery Box with random crypto!

ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣ ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣ ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ)፣ ጀ/ል | Natinael Mekonnen

ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣
ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣
ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ)፣
ጀ/ል ከበደ ሸሪፎ፣
ጀ/ል አብረሃ ድንኩል እና ወዲ አባተ ስብሰባ ላይ እያሉ ባሉበት አካባቢ በድሮውን እርምጃ መወሰዱን ምንጮች ገልጸዋል እንግድህ ከነዚህ የህወሓት አመራሮች ውስጥ ማን ይሙት ማን ይትረፍ ሰሞኑን በቲቪያቸው መስኮት ብቅ ሲሉ ነው የምናውቀው:: ሌላው ባለፈው በጀት የተመታው አንቶኖቭ አውሮላን ውስጥ ለግዜው ስሙን እማልጠቅሰው ከፍሰሃ ማንጁስ በተጨማሪ ከፍተኛ የህወሓት አመራር እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል::