Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_ዜማ ' #አቡኑ ' ከዚ በፊት የጥበብ አፍቃርያንን ቀልብ #አባይ_ማዶ በተሰኘው ስራቸው | የሀበሻ Time💯

#ሰበር_ዜማ " #አቡኑ "

ከዚ በፊት የጥበብ አፍቃርያንን ቀልብ #አባይ_ማዶ በተሰኘው ስራቸው መግዛት የቻሉት ወጣቶቹ ድምፃውያን: #ነገስታት በሚል መጠሪያቸው የምታውቋቸው በቅርብ ቀን #ኡቡኑ የተሰኘ በሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ታሪክ ተነስተው ልክ እንደእሳቸው ለሀገሩ መስዕዋት እየሆነ ላለው የሀገር ሰው የሀዘን መግለጫቸውንን በሙሾ መልክ ይዘውት የመጡት አዲስ ስራ ወደእናንተ ይደርሳል፡፡
እስከዛው ከቪድዮው ለቅምሻ ያህል ጀባ እንበላችሁ

ከስር በሚገኘው ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ፡፡

Don't forget to subscribe