Get Mystery Box with random crypto!

Funny meme 😂😂😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ nardita8 — Funny meme 😂😂😂 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ nardita8 — Funny meme 😂😂😂
የሰርጥ አድራሻ: @nardita8
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 186

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-14 11:22:15 አሞህ ሊጠይቅህ የመጣው ሰውዬ ሙዙን ፥ ብርቱካኑን ፥ ማንጎውን እምሽክ ሲያረገው
.
.
.
.
.
.
me፦ አባ ቢያንስ ሎሚዋን አስቀርልኝ ላሽታት

@Nardita8
@Nardita8
22 viewsTenatačion , 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:49:18 #አክስት : ሰርግሽን አልጠራሺኝም እኮ

#Her : አላገባውም እኮ አክስቴ

#አክስት : ለዛ አደል እንዴ ያልጠራሺኝ


@Nardita8
@Nardita8
13 viewsTenatačion , 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:46:22 በ medicine ተመርቀህ ከጀለስህ ጋር ኦፕራሲዬን እያደረግክ ወደ ጀለስህ ጠጋ ትልና..

እኔ ምልህ bro ከሳንባው ትንሽ ለድመቴ ብወስድ ያስባንናል እንዴ

@Nardita8
@Nardita8
14 viewsTenatačion , 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:46:20 ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ

@Nardita8
@Nardita8
14 viewsTenatačion , 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:46:20 ስሙ እስከነ አያቱ #ደሞዜ_ደረሰ_ደሳለኝ ነው ግን ስራ የለውም

@Nardita8
@Nardita8
14 viewsTenatačion , 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:46:20 ስልኬ ተሰበረ ስለው

"እስኪ screenshot አርገሽ ላኪልኝ" አለኝ

@Nardita8
@Nardita8
14 viewsTenatačion , 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:46:20 አንድ ጓደኛዬ ዛሬ ስጋ እየበላ አይቼው "እንዴ በፆሙ ስጋ ትበላለክ" እለዋለው...

"ስጋውን እኮ አደለም እምበላው መረቅ መረቁን ነው "
#ኧረ_ወገን_እየፆምን

@Nardita8
@Nardita8
14 viewsTenatačion , 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 18:58:28 ''ስሚኝማ ፤ አዎ ድስት ግጣሙን አያጣም! ግጣምሽን እስክታገኚ ድስትሽ እንዳያር ብናማስለውስ''

አንዱ እንዲህ እያለ ሲጀነጅን ሰምቼው ነው

@Nardita8
@Nardita8
21 viewsTenatačion , 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 16:22:35 የቆዳ በሽታ ለማለት
leather disease
ያልሺው ልጅ ግን
ሌዘርሽን ተሻለሽ?


@Nardita8
@Nardita8
29 viewsTenatačion , 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 16:05:53 ሳንቡሳ 20ብር ......ሲጀመር
ሳንቡሳ አይመቸኝም
Did u see it( )
.
.
.
it's sign of ኢሉምናቲ

@Nardita8
@Nardita8
31 viewsTenatačion , 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ