Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ተለቀቀ #ተው_እርሳት የተሠኘውና ብዙዎች በጉጉት ሲጠብቁት የቆዩት የ #ውብሸት_ግርማ አ | Nahom Records Inc

አሁን ተለቀቀ
#ተው_እርሳት የተሠኘውና ብዙዎች በጉጉት ሲጠብቁት የቆዩት የ #ውብሸት_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ የሙዚቃ ቪድዮውን አንጋፋው #ናሆም_ሬከርድስ ፕሮዲውስ ሲያደርገው ኮሜራና ኤዲቲንግ በ #maleda_film_production ተሠርቷል!! ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት ይወዱታል