Get Mystery Box with random crypto!

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ አስክሬን ስንብ | Mykey

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ አስክሬን ስንብት በመስቀል አደባባይ

እንሆ ይኽ ምስል እዚህ ይቀመጥ ዘንድ ክብሩ ለእኔ ነውና በቀን ፫/፯/፳፻፲፬ ዓ.ም ተለጠፈ።

ክብር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።

ሚኪያስ ልየው/Mikiyas liyew
መጋቢት ፳፻፲፬ ዓ.ም

#Ethiopia #Addisabeba #ethiopiaorthodoxtewahedochurch #mykeyliyew

@Mykeyonthestreet