Get Mystery Box with random crypto!

ከጊዮርጊስ ጎን መሆናችንን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ! በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ተገኝ | Amole

ከጊዮርጊስ ጎን መሆናችንን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ!

በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ተገኝተው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አልሂላል የሚያደርገውን ጨዋታ በሜዳ ተገኝተው መደገፍ ባይችሉ ክለቦን በዚ መልክ ለማገዝ ግን ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ።

"ባለሜዳ ነን ፥ ባለሜዳ ከመሆን ጥቅሞች አንዱ ደግሞ የስቴድየም ገቢ ማግኘት ነው፡፡

ስለዚህም በእለቱ በቦታው ተገኝቼ ክለቤን ባልደግፍም ክለቤ ማግኘት ያለበትን የሜዳ ገቢ እንዲያገኝ የመግቢያ ትኬቱን ግን እገዛለሁ"፡፡

በሚል ሀሳብ ተነስተው ከነሐሴ 23 , 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከዳሽን ባንክ እና በቴሌግራም @AmoleDashenBot በመግዛት አጋርነታቸውን ያሳያሉ።

የትኬት ዋጋ ዝርዝር

የክብር 1,000 ብር
የቤተሰብ 500 ብር
የጓደኝነት 200 ብር
የግል ደረጃ 100 ብር

ትኬቶቹ ለእስቴዲየም መግቢያ አያገለግሉም
አንድ ሰው የፈለገውን ያህል መጠን መግዛት ይችላል
በድርጅትም ሆነ በቤተሰብ መግዛት ይቻላል

ከጊዮርጊስ ጎን መሆናችንን ዛሬም በተግባር እናረጋግጥ

ውስን ትኬቶች ብቻ ስላሉ አሁኑኑ ይቁረጡ:: ቲኬቶችን በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርጫፎች አሞሌ መተግበሪያና ቴሌግራም ቦት ይገኛሉ !

https://t.me/AmoleDashenBot


#ticketswithamole #paywithamole #withamole #myamole #shopwithamole #order_online #በአሞሌይክፈሉ #አሞሌ
#ጊዮርጊስ #live #addisababa #ethiopia