Get Mystery Box with random crypto!

አዲሱን የቴሌግራም ቦታችን ብዙ አስገራሚ ነገሮች አካቷል። ይሞክሩት። ይገርማል.... አገልግሎ | Amole

አዲሱን የቴሌግራም ቦታችን ብዙ አስገራሚ ነገሮች አካቷል።
ይሞክሩት። ይገርማል....
አገልግሎቱን ከእንግሊዝኛ ቋንቋ በተጨማሪ በአማርኛም ያገኙታል።

https://t.me/AmoleDashenBot

አዲሱ የቴሌግራም ቦታችን
የግል አካውንትዎን በማስተዳደር፣ የት/ቤት እና የስጦታ ካርዶችን ጨምሮ ጉልህ ማሻሻያ አድርጓል። አዳዲስ ቢል ክፍያዎችን አካቷል። አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ አካውንትዎን በራስዎ ማስተዳደር ያስችልዎታል። የመቆለፍ እና የመክፈት ስልጣኑ በእርስዎ ቁጥጥር ነው።

አዲሱ የቴሌግራም ቦት ከብዙ በጥቂቱ፟ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች አቅርቦልዎታል።

ከእንግሊዝኛ ቋንቋ በተጨማሪ በአማርኛ ቀርቦልዎታል።
ለተጠቀሙት አገለግሎት ለነጋዴ በቀጥታ መከፈል ያስችሎታል።
በቲኬቶች እና ክፍያዎች ላይ ማሻሻያ አድርጓል።
ተጨማሪ የሞባይል አየር ሰዓቶች አካቷል።
ተጨማሪ የዲኤስቲቪ ጥቅሎችና የክፍያ አማራጮችን ይዟል።
አዳዲስ የቢል ክፍያዎችን አካቷል።
አካውንቶችዎን ማስተዳደር እና መቆጣጠር ያስችልዎታል።
በቀላሉ የአሞሌን የጥሪ ማዕከል ሰራተኞችን ማግኘት ይችላሉ።


በአዲሱ የቴሌግራም ቦታችን ደስተኛ እንደሚሆኑ ተስፋ እናደርጋለን።
ለደንበኞቻችን ምቾት እንጥራለን!!!
https://t.me/AmoleDashenBot

#ticketswithamole #paywithamole #withamole #myamole #shopwithamole #order_online #በአሞሌይክፈሉ #አሞሌ