Get Mystery Box with random crypto!

አሞሌ ላይት የተባለውን አዲሱን የአሞሌ አፕ ማሻሻያ በሚቀጥሉት ቀናት እናስጀምረዋለን፣ እናም እርስ | Amole

አሞሌ ላይት የተባለውን አዲሱን የአሞሌ አፕ ማሻሻያ በሚቀጥሉት ቀናት እናስጀምረዋለን፣ እናም እርስዎ ይወዱታል ብለን እናስባለን።

-በፍጥነት መግባት
-ትንሽ ፋይል መጠን
-የተሻለ የምርጫዎች መዋቅር
-በጣም ጥሩ የተጠቃሚ ተሞክሮ
-ለሁሉም ግብይቶች ሊወርድ የሚችል ደረሰኝ
እና ብዙ ተጨማሪ….

እስከዚያ ድረስ የአሁኑን አሞሌ ሞባይል መተግበሪያ ከታች ካሉት ሊንክ አውርዱና ይጫኑት።

አሞሌ የምቾት ዓለም !

In the coming days we will be launching our new Amole Mobile App called Amole Lite . This is a new and improved version, and we think you’re going to love it.

- Faster Login
- Smaller File Size
- Greatly Improved User Experience
- Clear and Concise Menu Structure
- Downloadable Receipt for all Transactions
- and many more exciting features...
Amole, a Life of Convenience!


#ticketswithamole #paywithamole #withamole #myamole #shopwithamole #order_online #በአሞሌይክፈሉ #አሞሌ