Get Mystery Box with random crypto!

አሞሌ ያቀረበሎት አዲስ አጓጊ ስጦታ ፣ እስከ ጥር 23 ድረስ ከ5000ብር በታች ለሆነ ክፍያ አሞሌ | Amole

አሞሌ ያቀረበሎት አዲስ አጓጊ ስጦታ ፣ እስከ ጥር 23 ድረስ ከ5000ብር በታች ለሆነ ክፍያ አሞሌን ሲጠቀሙ 5% ተመላሽ ገንዘብ ይኖሮታል፡፡

ከሱፐርማርኬቶች እንዲሁም ሬስቶራንቶች በተጨማሪም አሞሌን እንቀበላለን የሚሉ ስቲከሮች በተለጠፉባቸው ቦታዎች በሙሉ በአሞሌ መገበያየት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ 6294 ይደዉሉ፡፡

#withamole #myamole #cashback