Get Mystery Box with random crypto!

ሪኮርዱን ማንም ሊሰብረው አይችልም! በአለም ታሪክ ፈጣኑ የግድያ ምርመራ ውጤት ክብረወሰን የተሰበ | freedom

ሪኮርዱን ማንም ሊሰብረው አይችልም!

በአለም ታሪክ ፈጣኑ የግድያ ምርመራ ውጤት ክብረወሰን የተሰበረው በኢትዮጲያ ነው።

ሀጫሉ የተገደለው ለሊት ሲሆን መርማሪው ከጠዋት 1 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4 ሰዓት ድረስ ድንቅ የሆነ ፈጣን ምርመራ አደረገ 4:30 ሲል ወንጀለኛው ላይ ደረሰበት 5:00 ሰዓት ሲል ፖሊሱ ውጤቱን በፅሁፍ አስፍሮ ለአዳነች አቤቤ እና ለሽመልስ አብዲሳ ላከላቸው እነሱም እስከ 5:30 ድረስ ሜካፕ ተቀባቡ 5:45 ሲል ሚዲያ ሰበሰቡ ከቀኑ 6 ሰዓት ሲል በቴሌቪዠን መስኮት ቀርበው " ገዳዩ ጥላሁን ያሚ እንደሚባል እና ትግርኛ እና ኦሮምኛ እንደሚችል" አሳወቁን ።

አለም በሙሉ ፣ CIA እና KGBን ጨምሮ ሁሉም የምርመራ ጥበብ እና ቅልጥፍናን ከብልፅግና ፖሊሶች ሊማር ይገባል።
@my_oromia