Get Mystery Box with random crypto!

አብይ አህመድ የማንቺስተር ሲቲን ልብስ ለብሶ ኳስ እየተጫወተ ባለበት ሰዓት ነብሰ ገዳይ የሱ ወታደ | freedom

አብይ አህመድ የማንቺስተር ሲቲን ልብስ ለብሶ ኳስ እየተጫወተ ባለበት ሰዓት ነብሰ ገዳይ የሱ ወታደሮች ወለጋ ላይ 5 ሰዎችን ከነ ነብሳቸው መሬት ቆፍረው ቪዲዮ እየቀረፁ ቀብረዋል !

ያለው አማራጭ የኦሮሞ ቄሮ በቻለው አቅም ሁሉ የብልፅግና መንግስታዊ ተቋማቶች ውስጥ ጥቅጥቅ ብሎ ገብቶ ስርዓቱን ማውደም ነው። መከላከያ ውስጥም ፣ ፖሊስ ውስጥም ፣ ቀበሌ ውስጥም ፣ ትላልቅ የአመራር ቦታዎችም ጭምር በምትችሉት መጠን ተሰግስጋችሁ ግቡ። ተቃዋሚ ድርጅቶችም በተጠና መልኩ ይሄን ተግባር በበለጠ መልኩ ሊሰሩበት ይገባል። ብለፅግና ውስጥ በሁሉም ቦታ ኦነጋዊያኖች ከ 50% በላይ ሲሆኑ ብቻ ነው ይሄን መንግስት አፈር ማብላት የሚቻለው።
@my_oromia