Get Mystery Box with random crypto!

በጉጉት ልናልቅ ነው ቶሎ ጨዋታውን ልቀቁልን EBC , Fana እና ዋልታ ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላ | freedom

በጉጉት ልናልቅ ነው ቶሎ ጨዋታውን ልቀቁልን

EBC , Fana እና ዋልታ ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ ጨዋታውን በሰበር ዜና መልክ እናስተላልፋለን እያሉ ነው እኛም በጉጉት ሰዓቱ አልደርስ ብሎን እየጠበቅን ነው። አብይ ስንት ጎል አግብቶ ይሆን ? ሁሉም የሀገሪቱ ህዝብ በዚህ ሰዓት ይህ ጥያቄ በውስጡ እያሳሰበው ይገኛል
@my_oromia