Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ትምህርት ተጀምሯል። የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር ፣ እስክርቢቶ ፣ መፅሀፍ ሆነ የተለያዩ | freedom

በትግራይ ትምህርት ተጀምሯል። የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር ፣ እስክርቢቶ ፣ መፅሀፍ ሆነ የተለያዩ የትምህርት ማቴሪያል እጥረት ከፍተኛ ነው።ከጦርነት የስልቦና ቀውስ ወጥተው ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የሁላችንም አስተዋጽኦ ማድረግ ተገቢነው ለዚህም በሶሻል ሚዲያ ተደራጅተው ማስባስብ ሊጀምሩ ነው. ሁላችንም ለዚህ በጎ ተግባር ለመሳተፍ ዝግጁ እንሁን