Get Mystery Box with random crypto!

ታምራት ደስታ የምትወዱት #ከዛሰፈር በፍቅራችን ጊዜ ባንድላይ ላፍታም እንኳን ሳንለያይ.. የታየ | 🍌ባናና ሙዚቃ🎶የሙዚቃ ግጥሞች ™

ታምራት ደስታ የምትወዱት

#ከዛሰፈር
በፍቅራችን ጊዜ ባንድላይ ላፍታም እንኳን ሳንለያይ..
የታየንበትን ያን ስፍራ ዛሬስ አይኔ ሊያየው ፈራ ..።
በቃ አልሄድም እኔ አልሄድም
#ከዛሰፈር እግሬ አይረግጥም
በቃ አልሄድም እኔ አልሄድም
#ከዛሰፈር እግሬ አይረግጥም ።

በጨረቃ ብርሃን ታጅበን ፈክተን እንደ አደይ ፤
እናስቀና ነበር ላስተዋለን አብረን ስንታዪ ።
ያንን ጣፋጭ ፍቅር ያን ዘመን ያን ጊዜ ባልረሳም ፤
አንቺ የሌለሽበት እኔ አልሄድም እግሬን አላነሳም ።

ይቅር ይቅር እንኩዋን ሌላው አንቺም ቀርተሻል ፤
ይቅር ይቅር መቼም ላላገኝሽ ሄደሻል ።

**************************************
እስቲ የሚያውቀው ካለ ይጨርሰው ።