Get Mystery Box with random crypto!

እዮብ_መኮንን # የጋበዝኳቸው ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ እንባ እንዳ | 🍌ባናና ሙዚቃ🎶የሙዚቃ ግጥሞች ™

እዮብ_መኮንን
# የጋበዝኳቸው
ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ
(አሀሀ ታራንታንታራ አሀሀ ታራንታንታራ)(2x)
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
(አሀሀ ታራንታንታራ አሀሀ ታራንታንታራ)(2x)
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ
ልቤን ገዝተሽ(2x)
አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ(4x)
ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ
(አሀሀ ታራንታንታራ አሀሀ ታራንታንታራ)(2x)
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
(አሀሀ ታራንታንታራ አሀሀ ታራንታንታራ)(2x)
ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ
ልቤን ገዝተሽ(2x)
አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ(6x)
አሀሀ ሀይሎጋ
አሀሀ ሀይሎጋ.....

@Fiker_ma