Get Mystery Box with random crypto!

አል ኢማም አህመድ እንዲህ ብለዋል፦ [ዱንያ የስራ አገር ስትሆን አኼራ ደግሞ የስራ ውጤት የሚገኝባ | 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

አል ኢማም አህመድ እንዲህ ብለዋል፦
[ዱንያ የስራ አገር ስትሆን አኼራ ደግሞ የስራ ውጤት የሚገኝባት ሀገር ናት። እዚህ መልካም ያልሰራ እዚያ ይቆጫል]
(አዙህድ ሊልበይሀቂይ 169)