Get Mystery Box with random crypto!

በነፃ በቤትዎ ሆነው ኪታብ መቅራት ኢልምን መማር ይፈልጋሉ? በ ሸህ ሰዒድ አሊ ሀቢብ ከ | 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

በነፃ

በቤትዎ ሆነው ኪታብ መቅራት ኢልምን መማር ይፈልጋሉ?
በ ሸህ ሰዒድ አሊ ሀቢብ ከ ሰኞ እስከ እሁድ ከ ጁመዐ ውጪ ኪታቦች በመቀራት ላይ ይገኛሉ ከእርስዎ የሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላለቀል ብቻ ነው አሁኑኑ JOIN ብለው በ ቀጥታ ስርጭት ( LIVE ) ይከታተሉ
በ አካል መቅራት የምትፈልጉ አዲስ አበባ ቤተል መስጂድ
ሰአት ከ መግሪብ እስከ ኢሻ
እስከ አሁን የተቀሩ ኪታቦች
አሱለል ፊቂህ
ሰፊና
ሹጅዐ
ባፈድል
ኡምደቱ ሳሊክ አሁን በመቀራት ላይ ያለ እና ሌሎችም
አሁኑኑ ይቀላቀሉ https://t.me/Al_Usmani