Get Mystery Box with random crypto!

የባህል ህክምና መስጫ : ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው “፩ 21 63 ፯” | መርጌታ ተክሌ

የባህል ህክምና መስጫ :
ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው
“፩ 21 63 ፯” እና “ 12 ፬ ፮ ፰ “ ናቸዉ ።ለመፍትሔ የሚሆን ስልክ
0900696679
የመሰዉር መዋረሻ
ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ።

ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።
መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።

ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን።

ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል።
መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል።

አግድ

በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ። 
ፍቱን ነው።

ትንሽ ስለ እንስሳት

የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል

የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል

የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል

የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን
የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ ..
ልዩ ነው በእውነት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ
ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ
አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ
ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል
ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ
በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ
አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ
ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ
ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ
አሲዘው፡፡

:ለየአይነ ጥላ ማውጫ:

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ
መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ
አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ
አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን
አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ
ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው
ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም
አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት
በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን
ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡
ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ
ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን
ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ
ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ
እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ
ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ
ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ
ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ
ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡
ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት
በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት
መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡
ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን
ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና
ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን
ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ
ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ
እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት
እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ
የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት
ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ
ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር
ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ
ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡

መርጌታ ተክሌ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ
0900696679




# ሠላም ለሀገራችን ይሁን.


በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል
ለመፍትሔ ሀብት
ወምስሀበ ንዋይ
ለትምህርት አብነት
ለመሰውር
ለመፍትሔ እስኪት
ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ
ለአቃቤ ርዕስ
ለግርማሞገስ
ለዓይነ ጥላ
ለሰላቢ
ለታሰረ ሰው
ለጥይት
ለዱላ
መፍዝዝ
ለመድፍነ ጸር
ለመፍትሔ ስራይ
ዕፀ ደብዳቤ
እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን
ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን
ይደውሉልን
0900696679
ስ/ቁ 0900696679