Get Mystery Box with random crypto!

እባካችሁ ነባሮቹ የተባላችሁት ውጡና ታገሉ¡ ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የማናቸውም ው | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

እባካችሁ ነባሮቹ የተባላችሁት ውጡና ታገሉ¡

ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የማናቸውም ውለታ የለብንም። እንዳውም እየጨቆኑ አሰቃይተውናል።