Get Mystery Box with random crypto!

አል-ኢማም ኢብኑ ባዝን አላህ ይዘንላቸው። የሚጎዳው የልብ መታወር እንጂ የዓይን መሸፈን አይደለም። | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

አል-ኢማም ኢብኑ ባዝን አላህ ይዘንላቸው።
የሚጎዳው የልብ መታወር እንጂ የዓይን መሸፈን አይደለም።

በነገራችን ላይ ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ ዓይነ ስውራን ከኛ ዓይናችን ከሚያየው የበለጠ ምጡቅ አዕምሮ አላቸው።
ምክንያቱም በዓይናቸው የሆነ ያልሆነውን እየተመለከቱ የአዕምሯቸውን working memory ስለማያጣብቡት፤ free ቦታ ያገኛሉ።


ደግሞ ይሄን ስላችሁ ኢንተሊጀንት እንሆናለን ብላችሁ ዓይናችሁን አጥፉ አሏችሁ¡
ባይሆን አላስፈላጊ ነገር እያያችሁ ስትሞሉት መልካም ነገር ማስቀመጫ እንዳታጡ ነው።