Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክ ለማወቅም ይጠቅማችኋል፤ አንብቡት። ሚያዝያ 12፣ 1966 ዓ.ል. በአዲስ አበባ ከተማ የተ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ታሪክ ለማወቅም ይጠቅማችኋል፤ አንብቡት።


ሚያዝያ 12፣ 1966 ዓ.ል. በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደውን ታላቁ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ 50ኛ ዓመት ለመዘከር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

የመግለጫው ሙሉ ቃል ከዚህ በታች ቀርቧል።

: Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
||
t.me/MuradTadesse